
“የጥንት ሮማዊያን እንደ እነዚህ ያሉ ቦታዎችን የሠሯቸው ሞትን ከመጥላትና ከመፍራት የተነሣ፣ ስለ ሞት ላለማሰብ በሚል ነበር። እነዚህን ስፍራዎች ግን ክርስቲያኖች በአንጻራዊ ነጻነት የማምለኪያ ስፍራ አድርገው ይጠቀሙበት ነበር።”
“እግዚአብሔር አምላክህከጓደኞችህ ይልቅበደስታ ዘይት ቀባህ፥”ዕብራውያን 1፥9 “መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ …ወደ ጌታህ ደስታ ግባ:”ማቴዎስ 25፥21 የማይናወጥ ሐሴትየኢየሱስ ክርስቶስ ደስታትርጕም በአማረ ታቦር ከከፋ አደጋ ያዳኖት
ሕንጸት፣ “የአደባባይ መብት እና ተያያዥ ጕዳዮች” በሚል ርእስ በአዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ፣ የሕግ ትንታኔ ያቀረቡትን የዶ/ር ያሬድ ለገሰን ዝግጅት ይመልከቱ። በዕለቱ የቀረቡ ወረቀቶችን ከዚህ በታች
“የአደባባይ መብት እና ተያያዥ ጕዳዮቹ” በሚል ርእስ በተዘጋጀው ፓናል ላይ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ነገረ መለኮታዊ ምልከታቸውን ያቀረቡትን የቄስ፣ ዶ/ር ቡሩክ አየለ ዝግጅትን ይመልከቱ። በዕለቱ የቀረቡ
ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ “የአደባባይ መብት ጥየቃ እና ተያያዥ ጕዳዮቹ” በሚል ያዘጋጀው ፓናል ውይይት የመግቢያ ሐሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል። በዕለቱ የቀረቡ ወረቀቶችን ከዚህ በታች ባለው ቁልፍ ማውረድ
Hintset Christian Society
Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.