[the_ad_group id=”107″]
ዮዳሄ ተስፋዬ፣ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የተጠራን አማኞች፣ በተጠራንበት የሕይወት ልክ እንመላለስ በሚል ያካፈለውን መልእክት በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት ይመልከቱ።
ይህ መጠይቅ በሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር የምርምርና ጥናት አገልግሎት ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሙስና ወይም መልካም አስተዳደር እጦት በአማኝ ማኅበረ ሰቡ ላይ ያደረሰውን ተጽዕኖ ለመመዘን የታለመ ነው።
በሕንጸት ልዩ የጥበብ ዝግጅት ላይ፣ አስናቀ እንድሪያስ ያቀረበውን የወግ ጽሑፍ ይመልከቱ።
አሳየኸኝ ለገሰ፣ በሕንጸት የጥበብ ዝግጅት ላይ ያቀረበውን የወግ ጽሑፍ ይመልከቱ።
መጋቢ በድሉ ይርጋ (ዶ/ር) በዚህ ዐጭር መልእክታቸው፣ እግዚአብሔር የቀጠረው ጊዜ እንዳለው፣ ፍርዱም በዚሁ ጊዜ እንደሚፈጸም ያስታውሳሉ፤ ተግባራዊ ርምጃዎችንም ያመለክታሉ።
በሕንጸት የጥበብ ዝግጅት ላይ፣ የአዲስ አበባ መካነ ኢየሱስ ኅብረት መዘምራን፣ ከዮናስ ጎርፌ ጋር ያቀረቡት ዝማሬ (አ ካፔላ)
በሳምንታዊው የ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) ትንንሽ የሚመስሉ ርምጃዎቻችን የሕይወታችንን አቅጣጫ የሚቀይሩ መሆናቸውን በማመልከት፣ በጥንቃቄ እንድንመላለስ የቃሉን ምክር ያካፍላሉ።
መጋቢ ኤርምያስ አማኑኤል፣ በሳምንታዊው “ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት ከትንቢተ ሚልክያስ ንባብ ያቀረቡትን መልእክት ይመልከቱ።
መጋቢ ስንታየሁ በቀለ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምቶ አለማድረግ የመሳት ያህል የሚቈጠር መሆኑን ያካፈለበትን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ።
በሐምሌ ወር የመጽሐፍ ግምገማ መርሐ ግብር፣ “ጴንጤቆስጤአዊነት ወይስ የብልጽግና ወንጌል?” በሚል ርእስ በመጋቢ ዕሸቱ አበበ ተጽፎ፣ በዳዊት ሙራ ኂስ የተሰጠበትን መጽሐፍ የውይይት ክፍል ይመልከቱ።
መጋቢ ቸርነት በላይ፣ በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት ስለ እምነት ሥራ፣ ስለ ፍቅር ድካም እና ስለ ተስፋ ጽናት ያካፈሉትን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ።
Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.
“ከመልእክተ ሕንጸት” በስተቀር፣ በድረ ገጹ ላይ የሚቀርቡ ማናቸውም ዝግጅቶች የሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር አቋምን ላይወክሉ ይችላሉ።
With the exception of “Hintset’s Editorial”, any pubication presented on the Website may not necessarily represent the position of Hintset Christian Society.
Hintset Christian Society
Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.