[the_ad_group id=”107″]

የግንቦት ወር የመጽሐፍ ግምገማ – የኢትዮጵያ ወንጌላውያን መደመር

በቀጣይ ወር በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ፣ “የኢትዮጵያ ወንጌላውያን መደመር” በሚል በሳምሶን እስጢፋኖስ (ዶ/ር) የተጻፈው መጽሐፍ ይሆናል። በኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ በሚደረገው ወርኀዊ መርሓ ግብር ላይ እንዲገኙ ስንጋብዝ በአክብሮት ነው።

Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.

2 comments

Your email address will not be published. Required fields are marked *

SIGN UP FOR OUR NEWSLETTER.

Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.