Dawit Tsegaye
ወርኀዊው የሕንጸት መጽሐፍ ክበብ በቀጣይ ለውይይት የሚያቀርበው መጽሐፍ በዳዊት ጸጋዬ የተጻፈውና በስሙ የተሰየመው፣ “ዳዊት ጸጋዬ” የተሰኘውን የግጥም መድብል ይሆናል። በተጠቀሰው ዕለት ተገኝተው ውይይቱን እንዲታደሙ ሕንጸት በአክብሮት ይጋብዛል።
የኮቪድ ፕሮቶኮል ይጠበቃል።

Add comment