[the_ad_group id=”107″]

ሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት
Hintset Book Award

ለሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ አባላት፤

በዓመታዊው የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት (HINTSET BOOK AWARD) ላይ ይሳተፉ።

ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሦስት የመጽሐፍ ዘውጎች ሥር ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል፣ ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ ከእያንዳንዱ ዘውግ ይምረጡ።


ሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት
Hintset Book Award

ይህ ዝግጅት፣ ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ ደረጃቸውን ጠብቀው ለወጡ መጻሕፍት ዕውቅና የሚሰጥበት ዓመታዊ መርሓ ግብር ነው። ዐላማውም፣ ጸሓፍትን ለማበረታታት፣ መሰል ሥራዎች እንዲጎለብቱ ለማገዝ፣ እንዲሁም ለአዳዲስ ጸሓፍት ፈለግ ለመተው የሚል ነው።

 

ዕውቅና የሚሰጥባቸው የመጻሕፍት ዘርፎች፦

1. በነገረ መለኮት 

2. በክርስቲያናዊ ሕይወት

3. በግለ ታሪክ እና ታሪክ 

4. በፈጠራ ሥራዎች (ግጥም፣ ዐጭርና ረዥም ልብ ወለድ)

 

መጻሕፍቱን ሲጠቁሙ፣

  • የመጽሐፉን ርእስ
  • የጸሐፊውን ስም
  • መጽሐፉ የታተመው በ2014 ዓ.ም. እና የመጀመሪያ ዕትም መሆኑን ማረጋገጥ ይጠበቅብዎታል

ጥቆማው የሚካሄድበት ጊዜ፦
ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅም 10 2015 ዓ.ም.


SIGN UP FOR OUR NEWSLETTER.

Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.