
የሃይማኖት መሪዎች በአገርና ሰላም ግንባታ ላይ ሊኖራቸው ስለሚገባ ሚና የሚያወሳ የፓናል ውይይት ተካሄደ
በኢትዮጵያ ያሉ የሃይማኖት ተቋማት በአገርና ሰላም ግንባታ ላይ ሊጫወቱ ስለሚችሉት ሚና የፓናል ውይይት፣ ቅዳሜ ጥር 13 ቀን፥ 2015 ዓ.ም. ተካሄደ። ሙሉ ቀን በፈጀው በዚህ የፓናል
[the_ad_group id=”107″]
በኢትዮጵያ ያሉ የሃይማኖት ተቋማት በአገርና ሰላም ግንባታ ላይ ሊጫወቱ ስለሚችሉት ሚና የፓናል ውይይት፣ ቅዳሜ ጥር 13 ቀን፥ 2015 ዓ.ም. ተካሄደ። ሙሉ ቀን በፈጀው በዚህ የፓናል
በሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ላይ ከተወሰዱ ፎቶዎች መካከል (ፎቶ በገናዬ ዕሸቱ)
በሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ላይ ከተወሰዱ ፎቶዎች መካከል (ፎቶ በገናዬ ዕሸቱ)
የሥላሴያውያን መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ያሳተመው “አዲስ ኪዳንና መጽሐፈ መዝሙር” የተሰኘ መጽሐፍ ቅዱስ ተመረቀ።
ከተመሠረተ ሃያ ዐምስት ዓመታትን ያስቈጠረው የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት፣ ዛሬ ኅዳር 23 ቀን፥ 2015 ዓ.ም. በትምህርት ቤቱ መሰብሰቢያ አድራሽ የኢዮቤልዩ በዓሉን መዝጊያ ሥነ ሥርዐት አካሄዷል።
ይህ የተገለጸው ሙስና በአማኝ ማኅበረ ሰቡ ላይ እያሳደረ ያለው ጫና ለመመዘን በሚል ሕንጸት ባደረገው የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ላይ ነው። የዳሰሳ ጥናቱ ከጷጕሜ 2014 ዓ.ም. እስከ ኅዳር 2015 ዓ.ም. ድረስ፣ በበይነ መረብ (online) አማካኝነት በተሳታፊዎች ምላሽ ሲሰጥበት ቈይቷል።
“365 ቀናት፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በየዕለቱ” የተሰኘና በዐይነቱ ልዩ የሆነ የጥሞና መጽሐፍ ለንባብ ቀረበ።
የኢትዮጵያ ሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት (ኤግስት) በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 59 ተማሪዎቹን ቅዳሜ ሐምሌ 23 ቀን፥ 2014 ዓ.ም. በትምህርት ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ አስመርቀ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ ዛሬ ሚያዚያ 29 ቀን፥ 2012 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት እንዲያገኝ የቀረበለትን ረቂቅ ዐዋጅ ማጽደቁ ተነገር።
ከትላንት በስቲያ በምእራብ ወለጋ ገንጂ በተባለች ከተማ አገልጋዮች መገደላቸው ተነገረ። በአጠቃላይ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ሦስት ሲሆን፣ አባትና ልጅ ይገኙበታል ተብሏል።
የኮቪድ – 19 ስርጭትን ለመግታት በሚደረገው የሥራና የእንቅስቃሴ ገደብ ምክንያት፣ የከፋ ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላሉ ተብለው ለሚታሰቡ የኅብረተ ሰብ ክፍሎች ለአንድ ወር ቀለብ የሚሆን ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚያስችል ቅስቀሳ ተጀመረ።
“የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል” ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 5 ቀን፥ 2012 ዓ.ም. የመሥራች ጉባኤውን አካሂዷል፤ ዋና እና ምክትል ፕሬዚዳንቱንም መርጧል። በጉባኤው ላይ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ የሚያህሉ ከቤተ እምነት እና አብያተ ክርስቲያናት ኅብረቶች የተውጣጡ ተወካዮችና ሁለት መቶ ታዛቢዎች በተገኙበት ነው ምሥረታው ይፋ የሆነው።
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት እንደ ደረሰ የቤተ ክርስቲያኒቱ ፕሬዚዳንት ገለጹ። ትላንት በሰሜን ሸዋ፣ ከደብረ ብርሃን ከተማ ሰባ ኪሎ ሜትር ላይ ርቆ በሚገኘውና እነዋሪ በተሰኘው አካባቢ በምትገኘው የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ላይ ጉዳት መድረሱን ተከትሎ ነው ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰ እንዳለ ለሕንጸት የተናገሩት።
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናትን በጋራ ጉዳዮቻቸው ላይ ያሰባስባቸዋል የተባለለት ተቋም እንዲመሠረት ከስምምነት ላይ ተደረሰ። ዛሬ የካቲት 21 ቀን፥ 2012 ዓ.ም. ቁጥራቸው አራት መቶ የሚደርሱ የቤተ እምነትና የአብያተ ክርስቲያናት ኅብረት መሪዎች በተገኙበት ነው ከስምምነት ላይ የተደረሰው። ተቋሙ ከሁለት ሳምንታት በኋላ በይፋ የመሥራች ጉባኤውን ሊያካሂድ እንደሚችል ይጠበቃል።
Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.
“ከመልእክተ ሕንጸት” በስተቀር፣ በድረ ገጹ ላይ የሚቀርቡ ማናቸውም ዝግጅቶች የሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር አቋምን ላይወክሉ ይችላሉ።
With the exception of “Hintset’s Editorial”, any pubication presented on the Website may not necessarily represent the position of Hintset Christian Society.
Hintset Christian Society
Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.