ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ በመሆናቸው የተሰማውን ታላቅ ደስታ እየገለጸ፣ ዶ/ር ዐቢይ የጀመሩት የሰላምና የእርቅ መንገድ ፍሬ አፍርቶ፣ ዜጎች ሁሉ በእኩልነትና በሰላም የሚኖሩባት ኢትዮጵያ እንድትገነባ ይመኛል።
እንኳን ደስ አለን፤ እንኳን ደስ አላችሁ!
ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ በመሆናቸው የተሰማውን ታላቅ ደስታ እየገለጸ፣ ዶ/ር ዐቢይ የጀመሩት የሰላምና የእርቅ መንገድ ፍሬ አፍርቶ፣ ዜጎች ሁሉ በእኩልነትና በሰላም የሚኖሩባት ኢትዮጵያ እንድትገነባ ይመኛል።
እንኳን ደስ አለን፤ እንኳን ደስ አላችሁ!
የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ ዛሬ ሚያዚያ 29 ቀን፥ 2012 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ሕጋዊ ሰውነት እንዲያገኝ የቀረበለትን ረቂቅ ዐዋጅ ማጽደቁ ተነገር።
ከትላንት በስቲያ በምእራብ ወለጋ ገንጂ በተባለች ከተማ አገልጋዮች መገደላቸው ተነገረ። በአጠቃላይ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ሦስት ሲሆን፣ አባትና ልጅ ይገኙበታል ተብሏል።
የኮቪድ – 19 ስርጭትን ለመግታት በሚደረገው የሥራና የእንቅስቃሴ ገደብ ምክንያት፣ የከፋ ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላሉ ተብለው ለሚታሰቡ የኅብረተ ሰብ ክፍሎች ለአንድ ወር ቀለብ የሚሆን ድጋፍ ለማሰባሰብ የሚያስችል ቅስቀሳ ተጀመረ።
Hintset Christian Society
Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.