[the_ad_group id=”107″]

በበጎ ፈቃደኝነት ዐብረውን ያገልግሉ

የሕንጸት ሚዲያ ክፍል፣ ለዕይታ ለሚያቀርባቸው የቪዲዮ ዝግጅቶች፣ በበጎ ፈቃድ የሚያገለግሉ ባለሙያዎችን ይፈልጋል። በመሆኑም፣ በቪዲዮ ቀረጻ፣ በድምፅ እንዲሁም በቪዲዮ ኤዲቲንግ ዐብረውን ለማገልገል ፈቃደኛ ከሆኑ፣ ከዚህ በታች ያለውን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ቅጽ እንዲሞሉ እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ፣ +251 94 310 9911


SIGN UP FOR OUR NEWSLETTER.

Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.