ያለፉትን ሁለት ሳምንታት፣ ስለ አወስቦ (Sexuality) እና ተያያዥ ጉዳዮች በ Under Construction ጠረጴዛ ላይ ውይይት ሲካሄድ ነበር። በዚህ በመጨረሻው ክፍል፣ የአወስቦ ንጽሕናን እንዴት ማስጠበቅ እንደሚቻል ትዕግስት፣ ሚሳኤል እና ምስክር የሚያደርጉትን የመጨረሻ ክፍል ውይይት ይመልከቱ።
Under Construction
Add comment