ስለ አወስቦ አንዳንድ ነገሮች” በሚል ርእስ በ“Under Construction” ጠረጴዛ ትዕግስት፣ ሚሳእል እና ምስክር የመጀመሪያውን ክፍል ውይይት ባለፈው ሳምንት አድርገው ነበር። በመጀመሪያው ውይይታቸው፣ ስለ አወስቦ ምንነትና ንጽሕና መነጋገራቸው ይታወሳል። በዚህ በሁለተኛው ክፍል፣ የአወስቦ ንጽሕና ጉድለትና ተያያዥ ጉዳዮች ይህንን ተወያይተዋል።
Under Construction
Add comment