ኢትዮጽያ ውስጥ አሁንም ድረስ ወንጌል አልደረሳቸውም ተብለው የተለዩ ብሔረ ሰቦች ቁጥር ከሠላሳ እንደሚበልጥ ጥናቶች ያሳያሉ። ለእነዚህ ወገኖች ወንጌልን ለማድረስ የቤተ ክርስቲያን የወንጌል ስርጭት ብቻውን በቂ አለመሆኑን የሆርን አፍሪካ ሚሽን መሥራችና ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶ/ር ማርቆስ ዘመደ ከሕንጸት ጋር ባደረጉት ቆይታ ይናገራሉ።
ቆይታ | Interview, የተላኩ | Mission
Add comment