“ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ በሚባል ስም የሚታወቀው የወርቄ የሕይወት ታሪክ”፦ ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ | ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ – አባ ዳዊት ወርቁ (ዶ/ር)
ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ በወርኀዊ መርሐ ግብሩ፣ “ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ በሚባል ስም የሚታወቀው የወርቄ የሕይወት ታሪክ” በሚል ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከግእዝ ወደ አማርኛ በተረጐሙት ሥራ ላይ ያደረገው የመጽሐፍ ግምገማ የመጀመሪያ ክፍል እንደሚከተለው ለዕይታ ቀርቧል። ለውይይት መነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት አባ ዳዊት ወርቁ (ዶ/ር) ሲሆኑ፣ አባ ዳዊት በ17ኛው ክፍለ ዘመን እንደ ኖረ በሚታመነው ዘርአ ያዕቆብ ላይ የዶክተራል ጥናት ያደረጉ ምሁር ናቸው።
Add comment