ሥርዐተ አምልኮ በኮቪድ ዘመን፦ የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ተሞክሮ ከሚሊዮን ጉደታ (መጋቢ) ጋር – ክፍል 2
የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በኮቪድ 19 ወረሽ ምክንያት የጋር ስብሰባ መቆሙን ተከትሎ፣ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በምን መልኩ እንደ ቀጠለ ተሞክሯቸውን ለሕንጸት አጋርተዋል። በዚህ መሠረት የቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በየአገልግሎት ክፍሎቻቸው እየሠሩ ያሉትን በተከታታይ ለሕንጸት ተመልካቾች ያቀርባሉ።
በዚህ ዝግጅት ከቤተ ክርስቲያኒቱ የወንጌል ማስተባበሪያ ኀላፊ ሚሊዮን ጉደታ (መጋቢ) ጋር የተደረገውን ቆይታ ይመልከቱ።
Add comment