ሥርዐተ አምልኮ በኮቪድ ዘመን፦ የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ተሞክሮ ከፈለቀ ፈይሳ (መጋቢ) ጋር ክፍል 1
የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በኮቪድ 19 ወረሽ ምክንያት የጋር ስብሰባ መቆሙን ተከትሎ፣ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በምን መልኩ እንደ ቀጠለ ተሞክሯቸውን ለሕንጸት አጋርተዋል። በዚህ መሠረት የቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በየአገልግሎት ክፍሎቻቸው እየሠሩ ያሉትን በተከታታይ ለሕንጸት ተመልካቾች ያቀርባሉ።SHOW LESS
Add comment