የአደባባይ መብት ጥየቃ እና ተያያዥ ጕዳዮቹ — መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ነገረ መለኮታዊ ዐጭር ምልከታ በቡሩክ አየለ (ቄስ፣ ዶ/ር)
“የአደባባይ መብት እና ተያያዥ ጕዳዮቹ” በሚል ርእስ በተዘጋጀው ፓናል ላይ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እና ነገረ መለኮታዊ ምልከታቸውን ያቀረቡትን የቄስ፣ ዶ/ር ቡሩክ አየለ ዝግጅትን ይመልከቱ። በዕለቱ የቀረቡ ወረቀቶችን ከዚህ በታች ባለው ቁልፍ ማውረድ እና ማንበብ ይችላሉ።
100 % I agree… its an excellent advice for who had open Hearts!