ሥርዐተ አምልኮ በኮቪድ ዘመን፦የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ተሞክሮ ከንዋይ ጸጋዬ ጋር (ክፍል 4)
የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን በኮቪድ 19 ወረሽ ምክንያት የጋር ስብሰባ መቆሙን ተከትሎ፣ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በምን መልኩ እንደ ቀጠለ ተሞክሯቸውን ለሕንጸት አጋርተዋል። በዚህ መሠረት የቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋዮች በየአገልግሎት ክፍሎቻቸው እየሠሩ ያሉትን በተከታታይ ለሕንጸት ተመልካቾች ያቀርባሉ።
በዚህ ዝግጅት የቤተ ክርስቲያኒቱ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ከሆነው ንዋይ ጸጋዬ ጋር የተደረገውን ቆይታ ይመልከቱ።
Add comment