Category - ዝክረ አበው

ቀሌምንጦስ ዘእስክንድርያ – መፍቀሬ አፍላጦን ካህን

በብርታቱ ኀያልነት ያስገበራቸውን አገራት በግሪክ ፍልስፍናና ባህል ማጥመቅን እንደ ዐቢይ ተግባሩ አድርጎ ይዞታል፡፡ እናም የመከከለኛው ምሥራቅ፣ የአውሮፓና የሰሜን አፍሪካ ግዛቶችን በእጁ ባስወደቀ ጊዜ በጽርዕ ባህልና ፍልስፍና ከመንከር...

ጥልቅ ዐሳቢው ጳጳስ

ስመ ጥር ካደረጉትና ዝናን ካጎናጸፉት መጻሕፍቱ መካከል፣ “ኑዛዜ” የተሰኘውን ጥራዝ ሳይጠቅስ የሚያልፍ ጸሐፊ አለ ለማለት ያስቸግራል፤ “ጌታ ሆይ፤ ለራስህ ስትል ስለ ፈጠርከን ልባችን በአንተ ላይ እስኪያርፍ ድረስ የትም ይባክናል”...