Category - ፊቸር-ሐቲት

“ታሪካዊ” የተባለው የኅብረቱ ውሳኔ እና የተሰጠው ምላሽ

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ጠቅላላ ጉባኤ፣ ከመጋቢት 21-22፣ 2009 ዓ.ም. ድረስ ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባው፣ በአስተምህሮ ዝንፈት፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆኑ ልምምዶች እና በሞራል ውድቀት ላይ እጅግ...

ሥራ፦ የተዘነጋው መፍትሔ

“አረጋዊያንን፣ ሕፃናትንና ሕሙማን የሚረዱ ሰዎችን አደንቃለሁ፤ የእኔ ምርጫ ግን ይህ አይደለም። የድርጅታችን ራእይም መሥራት የሚችሉ፣ ነገር ግን ተገቢውን ሥልጠና እና የሥራ ዕድል ላላገኙ ሰዎች ዕድሉን በመስጠት ሠራተኞችና ወደፊት ሥራ...

“እስሮችን ዐስቡ”

በግንብ፣ በብረት፣ በአደገኛ እሾሃማ አጥር፣ ጠብ መንጃ በታጠቁ ወታደሮች የሚጠበቅ ቅጥር ግቢ፣ ወደ ጎን ግድግዳ፣ ወደ ላይ ሰማይ ብቻ የሚታይበት የጽልመት ዓለም፣ የቁጭት ማእበል የሚንጠው አእምሮ፣ ‘ምነው ባላረኩት ኖሮ’ የሚል የጸጸት...

የዘመነ ዜማ ለዘመናት ንጉሥ – ዜማ ለክርስቶስ

ከ1960ዎቹ የሙሉ ወንጌል ሀ መዘምራን እስከ ዜማ ለክርስቶስ ህብረት፣ በአንድ እጅ ጣት ከሚቆጠሩ ዝማሬዎች እስከ አለንበት ዘመን የዝማሬ ጎርፍ፣ ከለሆሳስ የጓዳ ዝማሬ እስከ አደባባይ ሆታ፣ ከአንጋፋ እስከ ወጣት ዘማሪያን እስከ ወጣት...

ቤተ ክርስቲያንና የገንዘብ አስተዳደር

ለስምንት አመታት የወጣቶች ፓስተር በመሆን ሲያገለግል የቆየው የ42 አመቱ ፓስተር ኑዛዜ አስደንጋጭ ነበር፡፡ መጋቢው በቤተክርስቲያኒቱ አመታዊ ስብሰባ ላይ በጉባኤ ፊት ቆሞ “በእግዚአብሔር፣ በባለቤቴ፣ በልጆቼ፣ በቤተሰቦቼና የክርስቶ...

የገንዘብ ጣጣ

ለስምንት ዓመታት የወጣቶች መጋቢ በመሆን ሲያገለግል የቆየው የ42 ዓመቱ መጋቢ ኑዛዜ አስደንጋጭ ነበር። መጋቢው በቤተ ክርስቲያኒቱ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ በጉባኤ ፊት ቆሞ “በእግዚአብሔር፣ በባለቤቴ፣ በልጆቼ፣ በቤተ ሰቦቼና የክርስቶስ...

ሚሲዮናዊ ተልእኮ ባ’ገር ልጅ

በወንጌላውያን የሚሲዮን ታሪክ ፋና ወጊ ተብሎ ሊጠቀስ የሚችለው በዐፄ ፋሲል ዘመነ መንግሥት (1625 - 1660 ዓ.ም.) እንደ መጣ የሚታመነው ጀርመናዊው ፒተር ሄይሊንግ ነው። ፒተር በኢትዮጵያ ቆይቶ በ1644 አካባቢ ወደ አገሩ...

ነውር የሌለው አምልኮ

በኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊካል ቤተ ክርስቲያን ከሚያዚያ 2–3፣2006 ዓ.ም.“ጉባኤ ስለ ወላጅ አጥ ልጆች በኢትዮጵያ፡- ሀገራዊ ጥሪ ለሀገራዊ መፍትሔ” በሚል መሪ ቃል ጉባኤ ተካሄዶ ነበር። ጉባኤውን ያዘጋጁት “ቤታኒ ክርስቲያን...