Category - አውራ ነገር

ጋሽ በቀለ ይናገራል

መጋቢ በቀለ ወልደ ኪዳን ለአብዛኞቹ አንባቢዎቻችን የምናስተዋውቃቸው ዐይነት ሰው አይደሉም። በአጭሩ ለዐርባ ዓመታት ያህል በዘለቀው አገልግሎታቸው፣ መጋቢ ከሆኑባት የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ባሻገር ብዙዎቹን አብያተ ቤተ...

ጴንጤቆስጣዊ – ካሪዝማቲካዊ

የኢትዮጵያ ወንጌላዊው ክርስትና ካሪዝማዊነት እና ጴንጤቆስጣዊነት ዐይነተኛ መለያው ይመስላል። በአመዛኙ በልምምድ ላይ ትኩረቱን ያደርጋል እየተባለ የሚወቀሰው ይህ ክርስትና፣ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበትን ታሪካዊ አጎለባበትና ያመጣውን ትሩፋት...

ጕራማይሌው የቴሌቪዥን አገልግሎት

ይህ ያለንበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን የአስተሳሰብና የባህል ሽግግር/ለውጥ እጅግ በጣም ፈጣን የሚባል ነው፡፡ እንደ ከዚህ ቀደሙ በአንድ አካባቢ ያሉ አስተሳሰቦች፣ ፍልስፍናዎች፣ ሃይማኖታዊ ተዋስኦዎች፣ ወዘተ. ወደ ሌላው አካባቢ ለመድረስ...

ፍትሕ ወይስ ምሕረት

ጸሐፊ፣ ተመራማሪ እና አስተማሪ የሆነው ምኒልክ አስፋው ከሚኖርበት አሜሪካ ሆኖ ስለ ፍትሕ እና ምሕርት/ይቅርታ ባዘጋጀው ጽሑፉ የዚህ ዕትም ዋና ርእሰ ጉዳይ ጸሐፊ ሆኖ ቀርቧል። ጽሑፉ በዋናነት ከፍትሕ እና ከምሕረት የትኛው የበለጠ ፋይዳ...

የነገረ መለኮት ነገር

ክርስትና በአፍሪካ ውስጥ በስፋት በመስፋፋት ላይ እንደ ሆነ የተለያዩ ጥናቶች ይጠቁማሉ። ሆኖም ግን ʻእየተስፋፋ ያለው ክርስትና ምን ዐይነት ገጽታ አለው?ʼ የሚለው ትኩረት የሚያሻው ጥያቄ ነው። የቁጥር ዕድገት ቤተ ክርስቲያን በማኅበረ...

ልዩ ወንጌል

በሕንጸት ቁጥር 1 ዕትም፣ በአውራ ነገር ዐምድ ሥር “የወንጌላውያኑ መንታ መንገድ” በሚል ሐተታዊ ጽሑፍ ተስተናግዶ ነበር፡፡ ጽሑፉ በዋናነት ከመቶ ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው የወንጌላውያን ክርስትና በኢትዮጵያ ይዟቸው ስለመጣው...

የወንጌላውያኑ መንታ መንገድ

የኢትዮጵያ ወንጌላዊው ክርስትና በአገሪቱ ከመቶ ዓመታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በተለያዩ ውጣ ውረዶች ውስጥ ያለፈው ይህ ሃይማኖታዊ ማኅበረ ሰብ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ብሎም ፖለቲካዊ መስተጋብር ውስጥ የራሱን አሻራ እየተወ የመጣ መሆኑን...