Category - የተላኩ

ወንጌል ወደ ኢትዮጵያ፦ ዐጭር ታሪካዊ ቅኝት

ገናዬ እሸቱ “የተላኩ” በተሰኘው ዐምድ፣ ወንጌል ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል ተብሎ የሚታመንባቸውን የተለያዩ ዘመናትና የወንጌል እንቅስቃስውን ሂደት በወፍ በረር ታስቃኘናለች። ይህ ጽሑፏ በተከታታይ ከምታስነብባቸው የወንጌል ተልእኮ ተኮር ከሆኑ...

አዙሪቱ ይገታ፤ ተልእኮው ይፈጸም!

ወንጌል የአንድን ማኅበረ ሰብ ዐውድ በመጠቀም ለማኅበረ ሰቡ አባላት መድረስ አለበት። በየትኛውም የዓለማችን ክፍል የሚገኙ ሕዝቦች የራሳቸው የሆነ ባህል አላቸው። ባህል ደግሞ በራሱ ክፉ አይደለም።” የሚለው ይህ የናዖል በፈቃዱ ጽሑፍ፣...