Category - ቴክኖሎጂ

ቴክኖሎጂ እና ክርስትና ፪

በባለፈው ዕትም ጽሑፋችን ቴክኖሎጂ ከክርስትና ጋር ያለውን ቁርኝት እና አውንታዊ ተጽእኖዎችን ለማየት ሞክረን ነበር። በዛሬ ጽሐፋችን ደግሞ የቴክኖሎጂን አሉታዊ ገጽታዎችን በመመልከት እንዴት አድረገን ከአደጋ በፀዳ መልኩ ከክርስትና...

ቴክኖሎጂ እና ክርስትና

ስለ ቴክኖሎጂ ሲነሣ በአብዛኛው ወደ ሰው አእምሮ አስቀድሞ የሚከሰተው የቴክኖሎጂ ፈጠራ ኮምፒውተር፣ ገመድ አልባ (ተንቀሳቃሽ) ስልክ ወይም በይነ መረብ (Internet) ነው፡፡ ነገር ግን የቴክኖሎጂ ፈጠራ ዘርፍ ብዙ ሲሆን፣ ለምሳሌ...