Category - ቃለ እግዚሓር

እግዚአብሔርን የመፍራት በረከት

የምንኖርበትን ዓለም በትዝብት መነፅር ብንመለከት የሰው ልጅ ሕይወት ውጣ ውረድና ትግል የበዛበት በመሆኑ ፍቅርና ጥላቻን እንዲሁም በእምነትና በክህደት መካከል ያለው የነፍስ ፍትጊያ እንዴት እንደ ሆነ ለመረዳት አንቸገርም። ሰው በዚህ...

እውነተኛ አምልኮተ ሕይወት

አምልኮን በአንድ ቃል ለመግልጽ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ከራስ ለሚበልጥ አንድ አካል የሚሰጥ ታላቅ አክብሮትና ስግደት፣ ወይም በፍርሀትና መንቀጥቀጥ ራስን ለሌላው ማስገዛት ወይም መስጠት የሚለውን ሐሳብ ይገልጻል፡፡ አምልኮ በዕለተ ሰንበት...