[the_ad_group id=”107″]

Hintset Panel

Hintset Panel

ሕንጸት ፓናል በተለያዩ ርእሰ ጕዳዮች ላይ ውይይት የሚካሄድበት መድረክ ሲሆን፣ የባለሙያዎች ምክረ ሐሳቦች በውይይት ዳብረው የማኅበረ ሰቡን ግንዛቤ እንዲያሰፉ በሚል የሚዘጋጁ ናቸው።

በመድረክ አገልግሎቶች ላይ የቀረቡ ወረቀቶች እና የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት

የምስባኮቻችንን ነቀፌታ ለመፈተሽና መፍትሔዎቻቸውን ለማመላከት ታስቦ በተዘጋቸው የውይይት መድረክ ላይ፣ በጽሑፍ የቀረቡ የመነሻ ዐሳቦችን እንዲሁም በሕንጸት የጥናትና ምርምር ቡደን ተዘጋጅቶ የቀረበውን ምእመናን ስለ መድረክ አገልግሎት ያላቸውን አመለካከት የሚመዝን የዳሰሳ ጥናት ሪፓርት ያግኙ።

የአደባባይ መብት ጥየቃና ተያያዥ ጕዳዮቹ

ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ “የአደባባይ መብት ጥየቃና ተያያዥ ጕዳዮቹ” በሚል ርእስ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት እሑድ መጋቢት 18 ቀን፥ 2014 ዓ.ም. በኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊካል ቸርች ተካሄደ። በውይይቱ ላይ ሦስት ወረቀቶች ቀርበው ውይይት ተካሄዶባቸዋል።

SIGN UP FOR OUR NEWSLETTER.

Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.