Video Videos ለማንነት ጥያቄ የተሰጠ ምላሽ — ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) | ሕንጸት January 26, 2023Hintset ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) በቃለ እግዚሓር ዝግጅት ያካፈሉትን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ።
Video Videos ልኡካን — ዶ/ር ማርቆስ ዘመደብርሃን January 25, 2023Hintset "ጸሓፍት" በተሰኘው ዝግጅት፣ ዶ/ር ማርቆስ ዘመደ ብርሃን የሕንጸት እንግዳ በመሆን፣ "ልኡካን" በተሰኘው መጽሐፋቸው ዙሪያ ያደረጉትን ቈይታ ይመልከቱ።
Video Videos “ፈለግ”፦ ዳንኤል ደምሴ | የታዳምያን ውይይት January 23, 2023Hintset በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በታኅሣሥ ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረውና “ፈለግ” የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛውን ክፍል ይመልከቱ።
Video Videos ኢየሱስ ክርስቶስ ያው የሆነው እንዴት ነው? – ዘላለም አሰፋ January 19, 2023Hintset ዘላለም አሰፋ፣ “ኢየሱስ ክርስቶስ ያው የሆነው እንዴት ነው?” በሚል ርእስ በቃለ እግዚሓር ዝግጅት ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ።
Video Videos “ፈለግ”፦ ዳንኤል ደምሴ | ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ – ተስፋዬ ያዕቆብ (ዶ/ር) January 18, 2023Hintset በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በታኅሣሥ ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረውና “ፈለግ” የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ የመጀመሪያ ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
Video Videos ሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት December 29, 2022Hintset የ2015 ዓ.ም.፣ የሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት ሙሉውን ዝግጅት ይመልከቱ።
Video Videos “አምልኮተ ሰብእ”፦ ኢዮስያስ ኢዩኤል | የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት December 20, 2022Hintset በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በኅዳር ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረውንና "አምልኮተ ሰበእ" የተሰኘውን መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛው ክፍል ይመልከቱ።
Video Videos “አምልኮተ ሰብእ”፦ ኢዮስያስ ኢዩኤል | ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ – አብነት አባቡ December 10, 2022Hintset በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በኅዳር ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "አምልኮተ ሰብእ" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ የመጀመሪያ ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
Video Videos ኢሲሻ መንግሥቱ – መሰብሰባችንን አንተው December 8, 2022Hintset ኢሲሻ መንግሥቱ በቃለ እግዚሓር ዝግጅት፣ ከዕብራውያን መጽሐፍ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ።
Video Videos “የምወድህ”፦ ሊዲያ ተስፋዬ | የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት November 28, 2022Hintset በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ ለውይይት ቀርቦ የነበረው፣ “የምወድህ” መጽሐፍ የውይይት ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
Video Videos “ካውንስሉ የተሰጡት ትልልቅ የቤት ሥራዎች ላይ አትኩሮ ባይ እመኛለሁ” – ቆይታ ከማሙሻ ፈንታ (ዶ/ር) ጋር (ክፍል ሁለት) 27 views1 min read