From Pews to Progress: How the Church Can Tackle Ethiopia’s Unemployment Crisis
“Dr. Nardos, a devoted Christian and an active member of an evangelical church, sought support within her church community during this trying time. However, the assistance she received was limited to comforting her family after her unexplained absence. This narrative poses a vital question: Should the church’s role be confined to providing comfort and solace, or can it evolve into a more proactive force in tackling the unemployment crisis and making a tangible difference in the lives of its congregants?”
36 comments
God bless you 🙏🙏
Thank you ❤🙏
you are blessed ❤👍
God bless You🙏🥰
Waw I am so so happy
God bless you my dear
You are blessed 💯
our mission..thank you our sister
ልታስተላልፊው ከምትፈልጊው መልክት በላይ ልትነቅፊ የፈለግሽውን አካል በፎቶ ማሳየትሽ መልክትሽ ትልቅ አንቺ ግን ምን ያህል የወረደ አስተሳሰብ ላይ እንዳለሽ ያሳያል። ይሄ ኦርቶዶክስን መጎንተል የተጠናወተሽ መንፈስ ከላይሽ ላይ ይውረድልሽ እንጂ በዚህ ሁኔታሽ ላንቺም መዳን አይኖሮም ምክንያቱም ይህ ስራ አምላኩን የሚያውቅ ሰው ስራ አይደለው። ኦርቶዶክስ ለአማኞቿ ተይ እና እዛው እራሳቹ ጋር የጠፋትን በመጀመርያ ገስጪ..ልቦና ይስጥሽ
ይሄን የምልሽ በጌታ ፍቅር ነው እህቴ
ከዚህ ሁሉ መልካም ፅሑፍ ልታውጪ የቻልሽው የተጠመዘዘ ነገር በመሆኑ በጣም የሳዝናል :: ለዘሪቱ በቸርነቱ ራሱን የገለጠላት አምላክ ላንቺም ይገለጥልሽ ::
ነጠላ የለበሰ የኦርቶዶክስ እምነት ብቻ ነው ብሎ ትርጉም መስጠት በራሱ የበሽበትን የመላክታል። ለነብስሽ ስትዪ እህቴ ልብሽን ከፍቺና በቀና መንፈስ ለመረዳት ትጊ፣ ጌታ ቢረዳሽ መፅሐፍ ቅዱስሽ ላይ ካለው እውነት ውጪ እዚ ፅሑፍ ላይ እንደሌላ በተረዳሽ :: ሰላም ላንቺ!
I am so happy about you.. u r truly inspirational
Geta yebarkesh!!
I see Christ in you than most agelgays.
I wish to serve the Gospel with you one day
Dear Zerfe Kebede,
It is really wrong to categorize and defame others. It is Jesus who can judge or condemn.
It is not your task. NEVER RUSH TO JUDGE BECAUSE IT IS NOT YOUR DUTY. That is the duty only God does. Do not quote scriptures to criticse others. Please stop any form of accusation and just do your own faith and live a holy life.
We do not know the work of God. He has plan in everyone. Every preacher.
Stop categirizing, labeling, and dwnouncing. That is not how gospel is preached. That certainly hampers the spread of the gospel.
Thank you.
Love it!!!😍😍
ኑ ጌታን ተቀበሉ እኛን ምሰሉ 👌👌
powerful 🙌🙌🙌
አዎ ጊዜው አሁን ነዉ።
berch geta behulum yirdash
First, remove the photo on top, shot by Abinet (Photo credit: Abinet Teshome). The photo is a destruction to the whole text you wrote.
You are right my sister keep it and stay safe.
God bless you zertu!
ተባረኪ
Amen God bless you
God blessed you,
ብዙዎችን የእርኩስ መንፈስ ያስነጥሳቸዋል እህቴ አንች ግን በርች የሠላም ዓምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ ።
ይሄ የእውነት ቃል ሁሉም ልቀበለው የምገባ የደህንነት መንገድ ነው!!
ዘመንሽ ይባረክ በርች!
Thanks very much sister.so amazing message.God Bless you!
her we go
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ።
The” True Life” is given for us by Christ’s resurrection. I’m so glad & so happy to hear this. GOD Bless You.
God 🙏 believe you
thank you my sweet sister i love you and i bless you for the name of Jesus Christ . i wish more blessing . God more bless you again .
You’re really the women of God! I respect you & love you so, sis Zeritu GBU!
Wow
ለራሄል ሙሉጌታ ከመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ውጪ ተናግራለች እንዴ?ምነው እህቴ መፃፍና ማንብ ከቻልሽ መፅሀፍ ቅዱስሽን አውጪና አንብቢ እውነቱን መንፈስ ቅዱስ ይርዳሽ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው “እኔ ህይወትም መንገድም ነኝ ከኔ በቀር ወደአብ የሚያደርስ የለም” ይልሻል ጌታ ደግሞ እንዳትረሺ በዘመን መጨረሻ በጌታ ፊት የሚፈረድብሽ ብቻሽን እንጂ በማህበር አይደለም ጌታ ይርዳሽ እና እስኪ ራስሽን ከማንም ጋር ሣይሆን ከመፅሀፍ ቅዱስ አኳያ የቱ ጋር እንዳለሽ ገምግሚ ጌታ ይወድሻል ተባረኪልኝ
ጌታ ይባረክ በመዳንሽ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ በደሙ ይሸፍንሽ እልፎችን ጌታ ባንቺ ተጠቅሞ ይማርክ በርቺልኝ እወድሻለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
የመሰአዕቱን በግ እግዚአብሔር ያዘጋጃል !!! በርቱ አይዞአችሁ …….የነገርሁህን እስከማድረግ ድረስ አልተውህም…….. ያለ እግዚአብሔር አለ
Geta yeberkesh wude ehetachen gn teker set(ምሳሌ 31፥10) be hulu negresh lay leba endethogn god bless u zeritu
የኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ለብዞዎች በረከት ነሽ
አንዲት ሴት ትሰማ ነበረች፤ ጳውሎስም የሚናገረውን ታዳምጥ ዘንድ ጌታ ልብዋን ከፈተላት። ሐዋርያት 16፥14
Very true
Yes tebraki bizu terdichalo ene ende keble ha hunun endwesin argishign ameen
በቅድሚያ በውስጤ ድብን ያለ ቅንዓት ነበረኝ
ዘሪቱ ዘፋኝ ከምትሆን ምንአለ? ዘማሪ ብትሆን እያልኩ በህይወት እያለሁ ዘማሪ ሆነሽ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት
እውነት ቤት ወይም መኪና ከመግዛት በላይ ነው ደስ ያለኝ ጌታ ይባረክ!