[the_ad_group id=”107″]

Articles

የጆሮ ያለህ!

ተካልኝ ነጋ (ዶ/ር) በዚህ ጽሑፉ፣ ‘አድማጭ መሆን ለምን ተሳነን? ለምን ተናጋሪ ብቻ ሆንን? በማድመጥ ውስጥ እናገኝ የነበረውን ኁልቁ መሳፍርት በረከትኣ ለምን እናጣለን?’ ሲል አንባቢን ይሞግታል።

Read More »

ለግብ መብቃት

“መጽሐፍ ቅዱስ ከነገር ጅማሬ ይልቅ ለነገር ፍጻሜ ከፍተኛ አጽኖት ይሰጣል። ለፍጻሜ ትኵረት የመስጠቱም ምክንያት ብዙዎች ከጠራቸው ከእግዚአብሔር ጋር ጕዞ እንደሚጀምሩ፣ ነገር ግን በጀመሩበት ፍጥነትም ሆነ ቅናት እንደማይቀጥሉ፣ ከዚያም ዐልፎ ከመሥመር እንደሚወጡ ለማሳየት ነው።” ይልቃል ዳንኤል

Read More »

ዕቅበተ እምነትና ውግዘት

“ውግዘት ከዕቅበተ እምነታዊ ሙግት ይልቅ፣ የሰፋ ጥናትና በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረተ ተብራርቶ የሚቀርብ ግንዛቤና ግልጽነት ይፈልጋል።” ጆንሰን እጅጉ

Read More »

“ብቻህን ለመቆም ተዘጋጅ”

“እግዚአብሔር የሁላችን አምላክ መሆኑ ርግጥ ነው። ግና የሁላችን አምላክ የእኔ፣ የልቤ፣ የግሌ አምላክ እንዳይሆን ምን ይከለክለዋል? “እኛ” “እኔ”ን ያስቀራልን? “እኛ” የተሠራው ከ“እኔ” አይደለምን?” ጳውሎስ ፈቃዱ

Read More »

እምነታችን ሲፈተሽ

የእምነትን አመለካከት በሁለት አቅጣጫ ዐጠር ባለ ሁኔታ እንመልከት። ይህም አንደኛ፤ እምነትን ለግል ኑሮ የምንጠቀምበት አግባብና፣ ሁለተኛ እምነትን ለመንግሥቱ የምንጠቀምበት አግባብ ነው።  እምነት ለግል ኑሮ በግል

Read More »

የኢየሱስ ትንሣኤ

የትንሣኤን በዓል በምናከብርበት በዚህ ሰሞን፣ ስለ ጌታችን ትንሣኤ ምንነትና ፋይዳ ባትሴባ ሰይፉ የሚከተለውን አስነብባለች።

Read More »

ጲላጦስ ማን ነው?

“ይህ ሰው ለሥልጣኑ ያደረ ከመሆኑ የተነሣ፣ ከሾመው የሮም መንግሥት ጋር እንዳይጣላ ፈርቶ ጻድቁን ጌታ እንዲሰቀል ፈርዶበታል . . . ዛሬስ፤ ለሥልጣኑና ለገዛ ጥቅሙ ሲል ስንቱ ነው ጌታን እያወቀ አሳልፎ የሰጠው?” ጸጋሁን አሰፋ

Read More »
SIGN UP FOR OUR NEWSLETTER.

Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.