[the_ad_group id=”107″]

ሕንጸት የመጻሕፍት ዕውቅና ሥነ ሥርዐት Hintset Book Award

ሙስና በአማኝ ማኅበረ ሰቡ ላይ ያሳደረው ተጽእኖ

ይህ መጠይቅ በሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር የምርምርና ጥናት አገልግሎት ክፍል የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሙስና ወይም መልካም አስተዳደር እጦት በአማኝ ማኅበረ ሰቡ ላይ ያደረሰውን ተጽዕኖ ለመመዘን የታለመ ነው። እባክዎን፤ መጠይቁን በመሙላት የጥናቱ ተሳታፊ ይሁኑ። የጥናቱ ውጤት በሕንጸት ድረ ገጽ ላይ በይፋ የሚገለጽ ይሆናል።

Latest Articles

“ከሥጋ ተለይተን መኖር፣ በጌታም ዘንድ ማደር ደስ ይለናል”

“‘የጠፋው ልጅ’ ምን ያህል ይዘገይ እንደ ሆነ አናውቅም እንጂ፣ ማልቀሱና መጮኹ ግን አይቀርም። ርዳታን ከማግኘቱ በፊት ግን፣ መጮኽ እና ማልቀስ ግድ ይለዋል። ጊዜውን እና ሰዓቱን አናውቅምና፣ እኛ በቤት የቀረን ቤተኞች ስለጠፋው ልጅ ማሰብ ከሆነልን “አቤቱ፤ እባክህ አሁን አድን” የሚለውን ጸሎት እናቅርብ (መዝ. 118፥25)።”

Read More »

ክፉ ነገር ለምን በሰዎች ላይ ይመጣል?[1]

አማረ ታቦር፣ “ክፉ ነገር ለምን በሰዎች ላይ ይመጣል?” በተሰኘው በዚህ ምጥን መጣጥፉ፣ ‘ጥሩ ሰዎች ላይ ክፉ እንዲደርስ ለምን እግዚአብሔር ፈቀደ?’ የሚለው ጥያቄ ወደ አእምሯችን ሲመጣ፣ ልናስባቸው የሚገቡ አራት ነጥቦች አሉ ይላል። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ።

Read More »

Upcoming Events

No event found!

Hintset Book Club Membership

Latest Videos

Latest News

መሠረታዊ የአማርኛ አጻጻፍ ሥልጠና ተሰጠ

“የአማርኛ አጻጻፍ መሠረታውያን” የተሰኘ የአንድ ቀን ሥልጠና፣ ለጸሓፍት እና ፍላጎቱ ላላቸው ተሳታፊዎች ተሰጠ። በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ አዘጋጅነት የተዘጋጀው ሥልጠና፣ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የሥነ መለኮት ድኅረ ምረቃ ት/ቤት ተካሂዷል።

የ2016 ዓ.ም የ”ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት” ተከናወነ

ዓመታዊው የ”ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት” ቅዳሜ የካቲት 23፥ 2016 ዓ.ም. በሳፋየር አዲስ ሆቴል ተከናወነ። መርሓ ግብሩ በ2015 ዓ.ም. በክርስቲያን ወንጌል አማኝ ጸሓፍያን ተጽፈው ከተዘጋጁና ለመጨረሻው ዙር በዕጩነት ከቀረቡት መካከል፣ በተመረጡ ዳኞች እንዲሁም በሕዝብ ድምፅ ላይ በመመሥረት አሸናፊዎች ይፋ የሆኑበት ነበር።

Hintset Forum

Research

Browse by Authors

SIGN UP FOR OUR NEWSLETTER.

Hintset’s latest news and articles of the week to encourage, challenge, and inform you.